Open in Telegram
Updated · next scan
Subscribers
51,000
30-day change pending
Growth 24h
•0
+0.00%
Growth 7d
▼300
−0.58%
Avg views / post
1.05K
recent posts
View rate (ERR)
2.1%
views ÷ subscribers
Posts per day
26.2
last 30 days
Avg reactions
5
0.44% of views
Total posts
32.3K
last
Active since
May 2024
~2 years ago
Photos + videos
30.7K
18.0K photos · 12.7K videos · 22.0K links
Growth history
17 data points · tracked since Nov 3, 202651,000▼ 400 · −0.78%since Nov 3, 2026
- Start
- 51,400
- Peak
- 51,400 Nov 3
- Low
- 51,000 Nov 9
- Avg / day
- −50
Posting schedule
UTC061218
Mon
Tue
Wed
Thu
Fri
Sat
Sun
Busiest: Tue, peak hour 08:00 UTC · based on 100 recent posts
Content mix
last 100 postsRecent posts
View on Telegram- 🎬🇪🇹🥇ኢትዮጵያ በዳካር የዓለም ወጣቶች ኦሎምፒክ በአትሌቲክስ ከዓለም አንደኛ በመሆን አጠናቀቀች 🏃♂️🏃♀️ በሴኔጋል ዳካር በተካሄደው የ2026 የዓለም ወጣቶች ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ የወጣት አትሌቶች ልዑካን የዓለም አትሌቲክስ የሜዳሊያ ሰንጠረዥን በአንደኝነት መራት አጠናቀዋል፡፡ ቡድኑ 5 የወርቅ እና 3 የብር በድምሩ 8 ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ ውድድሩን በበላይ
- 🖼️የሩሲያ፣ ዩክሬን እና አሜሪካ ልዑካንን ያካተተው የሦስትዮሽ ውይይት ሁለተኛ ቀን በአቡ ዳቢ መካሄድ ጀምሯል - የስፑትኒክ ምንጭ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
- 🎬የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአንድ ጉዞ ሦስት አኅጉራትን የሚያገናኝ አዲስ የአየር ጭነት መስመር አካል ሆነ ጥቅምት 30 ቀን የተጀመረው ይህ የአየር ጭነት በረራ መስመር ትስስር፣ ኢትዮጵያን፣ ቻይናን፣ ብራዚልን እና ቺሊን በሳምን ሁለት ጊዜ እንደሚያገናኝ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፡፡ 📹 ዝርዝር መረጃዎችን ከስፑትኒክ አፍሪካ ቪዲዮ ያግኙ፡፡ 👆 ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
- 🖼️🇷🇺 የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት በካሊኒንግራድ ግዛት ሁለት የፖላንድ ሰላዮችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ የደህንነት አገልግሎቱ በካሊኒንግራድ ግዛት ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረ የፖላንድ የደህንነት መረብን ለይቶ ማፍረሱን ገልጿል። 🔹 በአሁኑ ወቅት በቁጥጥር ስር የዋሉት ሁለቱ ግለሰቦች ለፖላንድ ወታደራዊ ደህንነት እና ለአገር ውስጥ ደህንነት ኤጀንሲ ይሰሩ እን
- 🖼️የሩሲያ ልዑካን በአቡ ዳቢ የሁለተኛ ቀን የሦስትዮሽ ድርድር ከሚካሄደበት ቦታ ደርሰዋል - የስፑትኒክ ዘጋቢ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
- 🎬#sputnikinfographics | ዩክሬን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎቿ ላይመለሱ በመሰደዳቸው ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር መመናመን ገጥሟታል እ.ኤ.አ. ከ2022 ጀምሮ በኪዬቭ አስተዳደር ቁጥጥር ስር ካሉ ግዛቶች ወደ 10 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የተሰደዱ ሲሆን፤ ከአገር ውጭ ከሚኖሩት አብዛኞቹ ዩክሬናውያን የመመለስ ፍላጎት የላቸውም። ይህም ሀገሪቱን ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ማሽቆልቆል
- 🎬🇪🇹 በኢትዮጵያ ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ክፍት የመንግሥት የሥራ መደቦች አሉ፤ የሠራተኛ ቅነሳ ዕቅድ የለም - የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር )፣ በፌዴራልና ክልል ደረጃ ከታወቁት 6.5 ሚሊዮን በላይ የመንግሥት የሥራ መደቦች ውስጥ 2.3 ሚሊዮኑ በሠራተኛ የተያዙ ሲሆን፣ ከ4.2 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ደግሞ ክፍት መሆናቸውን ለሀገር ውስ
- 🖼️የሩሲያ-ዩክሬን-አሜሪካ የአቡ ዳቢ የሦስትዮሽ ውይይት፦ ሁለተኛ ቀን በአዲስ አኅጉራዊ የደህንነት ማዕቀፍ እና በዩክሬን ያለውን ግጭት በመፍታት ላይ ያተኮረው የሦስትዮሽ ውይይት ሁለተኛ እና የመጨረሻ ቀን በአቡ ዳቢ ተጀምሯል። ስፑትኒክ የመጀመሪያውን ቀን ዋና ዋና ነጥቦች ዳስሷል፦ 🟠 ውይይቱ በአቡ ዳቢ በሚገኘው ቃስር አል ወጣን ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት የተጀመረ ሲሆን፤
- 🎬#Viral | ካሜሩን በዱዋላ አስደናቂ የባህላዊ ታንኳ ውድድር አስተናገደች 🇨🇲 በዉሪ ወንዝ ላይ የቀዛፊዎች ስብስብ የሳዋ ህዝቦች ዋና ባህላዊ ፌስቲቫል በሆነው ንጎንዶ ወቅት በፍጥነት እና በቅንጅት ተወዳድረዋል። 👉 በዩኔስኮ የማይጨበጡ የዓለም ባህላዊ ቅርሶች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበው የዚህ ዓመታዊ በዓል ደማቅ ሁነቶች መካከል እነዚህ ውድድሮች በግንባር ቀደምትነት ይጠ
- 🎬ወራቤ ሆስፒታል በሠዓት 60 ኪዩቢክ ሜትር የማምረት አቅም ያለው የኦክስጅን ፋብሪካ አስመረቀ በወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ያስመረቀው የኦክስጅን ፋብሪካ፣ ተቋሙ የሚያስፈልገውን ኦክስጅን በራሱ እንዲያመርት በማስቻል፣ የአቅርቦት መቆራረጥን ለመቀነስ፣ የማጓጓዣ ወጪንና ጫናን ለማቃለል እንዲሁም የሕክምና አገልግሎቱን በተረጋጋ ሁኔታ ለማቅረብ እንደሚያስችለው መገለ
- 🎬የኢትዮጵያ ቬንቸር እና የ2026 ዓለም አቀፍ የሥራ ፈጣሪዎች ሳምንት ጉባኤ በይፋ መካሄድ ጀመረ የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ባዘጋጀው በዚህ ጉባኤ ከ300 በላይ ሥራ ፈጣሪዎች (ኢንተርፕረነሮች)፣ የቴክኖሎጂ ፈጣሪዎች፣ ባለሀብቶች እና የዘርፉ ተዋናዮች እንደሚሳተፉ የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል። “ምቹ ምህዳር ለኢንተርፕረነሮች ስኬት” በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵ
- 🎬የሩሲያ ጄነራል የማሊ ብሔራዊ የክብር ኒሻን ተሸለሙ ⚡️ የማሊ ፕሬዝዳንት አሲሚ ጎይታ ለሩሲያው የፕሬዝዳንት አማካሪ ጄነራል አንድሬ አቬሪያኖቭ የውጭ ሀገር ተሸላሚዎችን የክብር ማዕረግ የሚያናጽፈውን የማሊ ብሔራዊ የክብር ኒሻን ኮማንደር ማዕረግ ሰጥተዋል። ይህ የክብር ማዕረግ የተሰጣቸው የማሊ እና የሩሲያን ትብብር በተለይም በደህንነት እና የመከላከያ ዘርፍ በማጠናከር ላበረ
Forwards & mentions
Channels this one shares content from
Mentioned by
Indexed channels that link here
About ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
- How many subscribers does ስፑትኒክ ኢትዮጵያ have?
- ስፑትኒክ ኢትዮጵያ (@sputnik_ethiopia) has 51,000 subscribers as of our latest scan.
- How active is the channel?
- It publishes about 26.2 posts per day, and a typical post reaches 1.05K views (2% of subscribers).
- How often are these stats updated?
- Automatically, every 6–24 hours depending on channel size. You can also request a refresh with the button above.